ዲቫይን ቲቪ ኢትዮጵያ ቃለ እግዚአብሔርን፣ መዝሙርን፣ ትምህርትንና የቤተ ክርስቲያንን ታሪክ በቴሌቪዥንና በኢንተርኔት በቀጥታ ስርጭት በኢትዮጵያና በመላው ዓለም ለሚገኙ ምእመናን ያደርሳል።
በመባ፣ በአሥራት ወይም በስጦታ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ።